ውድ የሳንኮፋ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ውላጆች
📌 ትምህርት ቤታችን ትምህርት ቤታችሁ የአንደኛ መንፈቅ የማጠቃለያ ፈተና በታቀደው ልክ እጅግ ባማረና የፈተና ስርዓት በተከተለ አፈፃፅም በዛሬው ቀን ለማጠቃለል ችሏል።
🎉ፈተና ተጀምሮ እስኪያበቃ ያላለሰለሰ ጥረት ስታደርጉ ለነበራችሁ እና ሃላፊነታችሁን በአግባቡ ለተወጣችሁ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች፣ወላጆች፣መምህራን እና የትምህርት ቤቱ ማናጅመንት አባላት ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረሳችሁ ።🎉
⚠️ማሳሰቢያ⚠️
➡️ ከነገ እሮብ የሚጀምረው የተማሪዎች የፈተና ወረቀት መመለስ ፕሮግራም በ3ቱም ቅርንጫፎቻችን የሚከተለውን ይመስላል።
🎯 ታቦር፣ ወራንቻ እና ዲያስፖራ የKG ተማሪዎቻችን ውጤት የሚመለሰው ሀሙስ ጥር 22 ብቻ ሲሆን በእለቱ ውጤቱን ወላጆች በትምህርት ቤት ተገኝተው የሚረከቡ ይሆናል። ከተማሪዎች ውጤት ጋር የተያያዘ የትኝውም አይነት ቅሬታ አርብ ጥር 23 ብቻ የምናስተናግድ ይሄናል።
🎯 በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን የእንደኛ(1-8 ክፍል) እና ሁለተኛ ደረጃ (9-12 ክፍል) ተማሪዎች ውጤት ነገ እሮብ ጥር 21 እና ሀሙስ ጥር 22 ብቻ የሚመለስ ይሆናል።
👉 ተማሪዎች ውጤት ለመቀበል ወደ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ስትመጡ፡-
🏵ትላንትም ዛሬም ነገም ለለውጥ እንሰራለን🏵
🇪🇹ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂያ🇪🇹
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Comment *
Name *
Email *
Website
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.