በውይይቱ መምህራን የሩብ አመቱን አጠቃላይ የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር መነሻ በማድረግ ከወላጆች ጋር የመከሩ ሲሆን ተማሪዎች በቀጣይ በተሻለ ለፈተና ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ያስችላቸው ዘንድ የወላጅ እና መምህራን ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ እንዲቀጥል ስምምነት ላይም ተደርሷል።
በዚህ አጋጣሚ የትምህርት ቤታችን ወላጆች ላሳያችሁን ትእግስትና ቁርጠኝነት ምስጋናችንን እያቀረበን በቀጣይም ድጋፍና ክትትላችሁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማሳሰብ እንወዳለን ።
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Comment *
Name *
Email *
Website
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.